NEWS 

Excerpt about Mahibere Kidusan Exhibition

By Andrea Useem, Special to the Christian Science Monitor, (Addis Ababa, June 08, 2000): A group of highly educated - and highly motivated - young Orthodox believers in a group called Mahibere Kidusan, or Association in the Name of Saints, is working to carry the Orthodox Church into the 21st century. more

Exhibition Center awards best exhibitors 
Africa Monitors ADDIS ABEBA(June 05,2008) - The Addis Ababa Exhibition Center this week awarded two companies for meeting most of the center's technical and non-technical requirements.more

Ethiopia: Church Exhibition More Than Successfull - Organizers 

The Daily Monitor Addis Ababa (18 March 2008) -  A Grand Millennium Exhibition showing the deeds of the Ethiopian Orthodox Tewahido Church over the past two millenniums concluded on Sunday with success, organizers said at the closing ceremony at the Exhibition where it was on show for the past two weeks more

A fossilized museum-piece or a living legend?  

The Reporter Addis Ababa, (March 28, 2000) - A grand exhibition is on view at the Addis Ababa Exhibition Center this week on the heritage of the Ethiopian Orthodox Church (EOC).more

 

 
  

  

ታላቅ ዐውደ ርእይ በሲያትል

 

የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ በሚል ርዕስ በዋሽንግተን ዲሲ የተዘጋጀ ዐውደ ርእይ በደመቀ ሁኔታ ተጠናቀቀ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰ/ት/ቤ/ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን በአሜሪካ ማዕከል አዘጋጅነት ለሁለት ቀናት ክፍት ሆኖ የቆየው ‹‹የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን፡- ትናንት - ዛሬ - ነገ›› ዐውደ ርእይ በዋሽንግተን ዲሲ በደመቀ ሁኔታ ተጠናቀቀ፡፡

በብፁዕ አቡነ ቀውስጦስ የሰሜን ሸዋ ሰላሌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ ቡራኬ የቤተ ክርስቲያን አባቶችና ምእመናን በተገኙበት ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡ዐዐ (10:00 am) በደመቀ ሁኔታ ከተከፈተ በኋላ አያሌ ኢትዮጵያውያንና የሌላ ሀገር ዜጎች ለመጎብኘት ዕድል አግኝተዋል፡፡ በዓይነቱ ልዩ የሆነውና ዘጠኝ የትዕይንት ክፍሎችን የያዘው ይህ ዝግጅት ተመልካቾችን ያስተማረ መሆኑን በአስተያየት መስጫ ላይ ገልጸዋል፡፡ፎቶዎችን ይመልከቱ ክፍል1  ክፍል2

ክፍል3

 

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ

ክርስትናን ገና በ34 ዓ.ም በፈቃዷ ስለተቀበለችው፣ የታቦተ ጽዮን ጠባቂ ስለሆነችው፣ ግማደ መስቀሉን በክብር ስለተቀበለችው፣ ከ2000 ዓመት በፊት መሥዋዕተ ኦሪት የተሰዉባቸውን ሥፍራዎች በቅርስ ስላቆየችው፣ መጽሐፈ ሄኖክ ከዓለም ጠፍቶ ሳለ በግእዝ ቋንቋዋ ጽፋ ስላቆየችው፣ የመላው ጥቁር ዘር መኩሪያ ስለሆነችው፣ ስለ ጥንታዊቷ የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን የትናንት ማንነት፣ የዛሬ ይዞታ እና የወደፊት መጻዒ ዕድል የሚያስረዳ በዓይነቱ ልዩ የሆነ ዝግጅት፣ በዋሽንግተን ዲሲ፣ አትላንታ፣ ቦስተን፣ ሚኒያፖሊስ፣ ሲያትልና ዴንቨር እናቀርባለን፡፡ 
ተጨማሪ

The Ethiopian Church: Past – Present – Future

The Ethiopian Orthodox Church: Past –Present – Future exhibition (Aug 16/17 of 2008) is planned and executed by the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Mahibere Kidusan, a predominantly intellectual based association of the Church.

more 

"የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ትናንት፣ ዛሬ እና ነገ" በሚል ርዕስ በዳላስ የተዘጋጀ ዐውደ ርእይ ተጠናቀቀ

በኢ/ኦ/ተ/ቤ/ክ በሰ/ት/ቤ/ማ/መምሪያ ማኅበረ ቅዱሳን በሰሜን አሜሪካ ማዕከል የተዘጋጀውና ሚያዝያ 11 እና 12/ 2ዐዐዐ ዓ.ም (April 19 - 20, 2008) ለ2 ቀናት በዳላስ ከተማ (Richardson civic center) ለዕይታ የበቃው ዐውደ ርእይ በተሳካ ሁኔታ ተጠናቀቀ፡፡

ስለ ዝግጅቱ በዳላስ ከተማ ሬዲዮ የቀረበውን ዘገባ ያዳምጡ

የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያንን ታሪካዊና መንፈሳዊ ቅርሶች የሚያስተዋውቀው ይኸው ‹‹የኢትዮጵያ ቤተ ክርስቲያን ትናንት፣ ዛሬ፣ነገ›› በሚል ርዕስ የቀረበው ዐውደ ርእይ የቤተክርስቲያን አባቶች፣ በማኅበረ ቅዱሳን የሰሜን አሜሪካ ማዕከል ጸሐፊና ምእመናን በተገኙበት ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡ዐዐ (10:00am) ተከፍቶ ሲጎበኝ ከቆየ በኋላ እሑድ ምሽት ተዘግቷል፡፡

በዓይነቱ ልዩ የሆነውና ዘጠኝ የትዕይንት ክፍሎችን የያዘው ዝግጅቱ በዳላስ ከተማ በሚገኙ ሁለት ሬዲዮዎች ሽፋን ያገኘ ሲሆን ተመልካቾችም ባዩት ነገር መደሰታቸውን በአስተያየት መስጫ ላይ ገልጸዋል፡፡ ከዚህ በመቀጠልም ይኸው ቅንብር በሌሎች የአሜሪካ ግዛቶች ለዕይታ እንደሚቀርብ ለማወቅ ተችሏል፡፡

 

ታላቅ ዐውደ ርእይ በሲያትል


Date: April.11 and 12 , 2009 
           Saturday: 10 AM- 8 PM
           Sunday: 12 PM - 8:00 PM  
Place: Garfield Community Center
             2323 E Cherry St.  
             Seattle, WA 98122
            

Mahibere Kidusan is a registered 501 (c) (03) tax-exempted organization. All contributions are all tax-deductible. Our Tax ID# 84-1600968

Bank Account: BOFA - 001923140392
For online contribution: 



Mahibere Kidusan 
USA Center
POBOX 13041
Silver Spring, MD 20910
Phone: 240 899 5215
E-mail: office@mahiberekidusan.org
www.mahiberekidusan.org
www.tewahedomedia.org
www.eotc-mkidusan.org
Mahibere Kidusan., All Rights Reserved