መቅድም
ማኅበረ ቅዱሳን
ለልጆች
ዜናዎች
ፕሮጀክቶች
ያግኙን
|
Monday, September 06, 2010
..::
ጥያቄዎች እና መልሶች
::..
Register
Login
ትምህርተ ሃይማኖት
ምስጢራተ ቤተ ክርስቲያን
ክርስቲያናዊ ሕይወት
ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን
የቤተ ክርስቲያን ታሪክ
ነገረ ቅዱሳን
ኅብረ ነገር
ሰንበት ት/ቤቶች
ቅዱሳን መላእክት
ንቁ
!
ኪነ ጥበብ
ስብከተ ወንጌል
ጥያቄዎች እና መልሶች
መዝሙራት ወቅዳሴያት
ድምፀ ተዋሕዶ
ማኅበረ ቅዱሳን - ዋናው ማዕከል
‹‹አምላኬ አምላኬ ለምን ተውኸኝ?›› (ማቴ.27÷46)
ይህን ማለቱ የአብ ፍጡር መሆኑን ለመግለጽ አይደለም ስለተለያየ ምክንያት እንጂ፡፡
1ኛ.
በ
ማቴ.11÷19
‹‹ከእኔ ተማሩ እኔ የዋህ በልቤም ትሑት ነኝና፤ ለነፍሳችሁም ዕረፍት ታገኛላችሁ›› ባለው ቃሉ መሠረት መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እሱን በፍጹም እምነት የሚከተሉ ሰዎች ሁሉ በጭንቀታቸው ወቅት ወደ እሱ ሁሉን ወደሚችለው አምላክ መጮኸ ወይም መጸለይ እንደሚገባቸው ለማስተማር ሲሆን፣
ተጨማሪ ያንብቡ
‹‹ኢየሱስም ስለ ምን ቸር ትለኛለህ ከአንዱ ከእግዚአብሔር በቀር ቸር ማንም የለም››
(ማርቆስ 1ዐ÷28)
ይህን ጥቅስ በመጥቀስ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ከእግዚአብሔርነቱ በማስወጣት እርሱ ክርስቶስ ከእግዚአብሔር የተለየ ነው የሚሉ ከኃድያን አሉ፡፡ ዳሩ ግን የዚህ አባባል ምሥጢሩ እንደሚከተለው ተገልጿል፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
Search Articles...
Copyright 2007 by Mahibere Kidusan USA Center
|
Terms Of Use
|
Privacy Statement