|
በገሊላ ቃና በዶኪማስ ቤት ድንግል አዛኝቱ የአምላክ እናት እድምተኛው በዝቶ ወይኑ ሲያልቅባቸው ጥብብ ጭንቅ ሲሉ ማጠፍያው አጥሯቸው ወይኑ በማለቁ ዳር ይደርሳል ያለው ተክዟል ዶኪማስ አለሁልህ በለው ልጄ ወይኑ አለቀ ብለሽ ስትነግሪው ጌታም በመታዘዝ ልዩ ወይን ሰጣቸው ብለሽ እንዳማለድሽ ከእፍረት እንዳዳንሽው ስለእኔም ባዶነት የኔ ጌታ በይው::
ተጨማሪ ያንብቡ
|
|
ሊለካ የማይችል ፍቅር
ሊሞት የማይችል ሕይወት
ሊደመሰስ የማይችል ጽድቅ
ሊረበሽ የማይችል ዕረፍት
ሊጠፋ የማይችል ደስታ
ሊያሳዝን የማይችል ተስፋ
ሊቀንስ የማይችል ክብር
&l
|
|

የጽዮንን አሥራት ሀገር፣ የቃል ኪዳኑን ታቦት ምድር፤
በቅዱሳን ጸሎት እሳት፣ በነበልባል የምታጥር፤
ለኢትዮጵያ ተስፋ ፈጻሚ፣ የጉንጯን ዕንባ የምታብስ፤
የተዘረጋ የተማጽኖ እጇን፣ በምሕረትህ የምትዳስስ፣
ቅዱስ ሥጋህን ቆርሰህ፣ በክቡር ደምህ የዋጀኸን፤
ሰማያዊ ምስጢርህን ገልጠህ፣ በተዋሕዶ ያከበርከን
ማዕበል ወጀቡን አሻግረህ፣ ከእሥራ ምዕቱ ያደረስከን
የድንግል ማርያም ልጅ፣ ቸሩ መድኃኔ ዓለም ተመስገን ….
ተመስገን …..
|
|
|
የበደለውን አስታውሶ
ያጠፋውን ክሶ
ያለውን ለግሦ
ታዛዥ ለፈጣሪ
|
ተጨማሪ ያንብቡ
|
|
ቀሲስ ያሬድ/ገ/መድኀን
ይድረስ ለፈጣሪ መንበረ ጸባዖት
ከትልቁ ሥፍራ ከሰማዩ መንግሥት
ፍርድ ሳይዛነፍ ከሚፈጸምበት፡፡
ላኪው በምድር ላይ ግፍ የደረሰብኝ
ጐስቋላ አገልጋይህ ደካማው ባሪያህ ነኝ፡፡
ተጨማሪ ያንብቡ
|
|
|