View in English alphabet 
 | Monday, September 06, 2010 ..:: ሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን ::.. Register  Login
if ye have word of exhortation for the people, say on

እግዚአብሔር አምላክ ይህንን ዓለም ካለመኖር ወደ መኖር ሲያመጣው የተፈጠረበትን ሥርዓት ጠብቆ ነው፡፡ የዓለም ተፈጥሮም ያለ ሥርዓት ትርጉም የለውም፡፡ፍጥረት እግዚአብሔርን ከሚያደንቅበት ነገር አንዱ ተፈጥሮ የሰጠውን ሥርዓት ጠብቆ መጓዙ ነው፡፡ ወንዞች ወደ ዝቅተኛ ስፍራ ይፈስሳሉ፣ አራዊት በሌሊት ይወጣሉ ሰዎች ተግባራቸውን በቀን ያከናውናሉ ፀሐይ በምሥራቅ ትወጣለች፡፡

  ተጨማሪ ያንብቡ



 ለሥርዓተ ቤተ ክርስቲያን በምንጭነት ወይም በመሠረትነት የሚጠቀሱ መጻሕፍት በርካታ ናቸው፡፡ ሆኖም ቤተ ክርስቲያን በቀኖናዋ የተቀበለቻቸው እና ዋና ዋናዎቹ የሚከተሉት ናቸው፡፡

  • መጽሐፍ ቅዱስ
  • መጻሕፍተ ሊቃውንት
  • የሲኖዶስ ውሳኔዎች
  • ሦስቱ ዓለም አቀፍ የቤተ ክርስቲያን ጉባኤያት ወዘተ ናቸው፡፡
  ተጨማሪ ያንብቡ



/ ማንኛውም ሥራ ወጥና ዘላቂ በሆነ መልኩ ለመሥራት
ማንኛውም ሥራ ወጥና ዘላቂ በሆነ መልኩ ለመሥራት አንድ ሥራ ከየት ተጀምሮ ወዴት እንደሚሄድ የራሱ አካሔድ /ሥርዓት/ ከሌለው አሠራሩ የተዘበራረቀ ይሆንና ፍጻሜው አያምርም፡፡ ሥርዓት የሌለው ሥራም በአግባቡ ሊከወን አይችልም፡፡ ስለሆነም በቤተ ክርስቲያንም የሚፈጸሙ አገልግሎቶች ሁሉ ወጥና አንድ ዓይነት በሆነ ሁኔታ እንዲፈጸሙ ሥርዓት ያስፈልጋቸዋል፡፡ ሐዋርያው ቅዱስ ጳውሎስም የሥርዓትን አስፈላጊነት ሲገልጥ «ሁሉ በአግባብና በሥርዓት ይህን» ብሏል፡፡1ቆሮ.14÷40፡፡
  ተጨማሪ ያንብቡ



Copyright 2007 by Mahibere Kidusan USA Center  | Terms Of Use | Privacy Statement