View in English alphabet 
 | Monday, September 06, 2010 ..:: መቅድም ::.. Register  Login
if ye have word of exhortation for the people, say on
አማርኛ




ላክ   ተወው
ነገረ ቅዱሳን

ኪዳን የሚለው ቃል ተካየደ ከሚለው የግእዝ ግስ የወጣ ሲሆን ትርጉሙም ተማማለ፣ ተስማማ፣ ውል ገባ ማለት ነው፡፡ ኪዳነ ምሕረት ማለትም ደግሞ የምሕረት ቃል ኪዳን ማለት ነው፡፡ መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ለእመቤታችን ድንግል ማርያም ስለሰው ልጆች ይቅርታ የገባላት ቃል ኪዳን ነው፡፡ እግዚአብሔርን ለሚፈሩት፣ ለሚያከብሩት፣ ለሚወዱትና ለሚወዳቸው ሁሉ በተለያዩ ጊዜያት ብዙ ኪዳናትን ሰጥቷል፡፡ በቅዱሳት መጻሕፍት ከሚጠቀሱት ውስጥ ለአብነት ያህል የሚከተሉትን እንመልከት፡፡

  ተጨማሪ ያንብቡ



በእመቤታችን ቅድስትድንግል ማርያም የፍልሰታ ጾም ዘወትር በየዕለቱ የውዳሴና ቅዳሴ ትርጓሜ በማኅበረ ቅዱሳን የትምህርትና ሐዋርያዊ አገልግሎት ክፍል አስተባባሪነት በቆሞስ ሊቀ ጉባኤ አባ ኃይለ ሥላሴና በሌሎችም ሊቃውንት::  Conference NUMBER: 712-432-1001 pin number: 428585128/  ሰዓት፦  9pm Eastern/ 12pm PST::

  



በሕይወተ ሥጋ ሳለን ካልጾምንና ካልጸለይን ነፍሳችን ልትለመልም አትችልም፡፡ በጾም በጸሎት ዲያብሎስን፣ ዓለምንና ፍትወታት እኩያትን ድል መንሣት ይቻላል፡፡ እንደዚሁም በጾም አማካኝነት መንፈሳዊ ሕይወትን ማሳደግ ይቻላል፡፡ ለመግቢያ ያህል ስለጾም ይህን ያህል አልን እንጂ ጾም በራሱ ምንድን ነው? ለምንስ ይጾማል? ምንስ ጥቅም ያስገኛል? ባንጾምስ ምን ጉዳት አለው ?የሚሉትን በአጭር በአጭሩ ከገለጽን በኋላ በዋናነት ስለተነሣንበት ዐቢይ ርእስ ስለፍልሰታ ጾም በስፋት ለመዳሰስ እንሞክራለን፡፡

  ተጨማሪ ያንብቡ



  





Page 1 of 24First   Previous   [1]  2  3  4  5  6  7  8  9  10  Next   Last   

 ፌስ ቡክ


  
 ገዳማትን ይርዱ Minimize

 

Help Monastries


  
 ግጻዌ


  
Copyright 2007 by Mahibere Kidusan USA Center  | Terms Of Use | Privacy Statement